History

ጠዋት በረፋዱ ከእንቅልፌ ስነቃ
.የመኝታ ጊዜ ሰአቱ ሲያበቃ
.ውስጤ ያለውን ሀሳብ ፋታ የነሳኝን
.ማሰላሰል ጀመርኩ የሚያሳስበኝን
.አሁን ላለንበት ለቆምንበት ቦታ
.መነሻውን ሳቀው ልቤ አገኘ እፎይታ
.ታሪክም ሲጀምር <ሀ>ብሎ ሲወራ
.እንዲ ነው የሆነው ሁሉንም ሳብራራ
.አዳም የተባለ ፍጥረት
.ከሰማይ ወረደ በድንገት
.በፈፀመው ስህተት
.ተከተለ ህልፈት
.መኖር ተጀመረ
.ጊዜ አስቆጠረ
.መተኛት መነሳት
.ለራስ ኑሮ መትጋት
.ያዝን ብሎ መልቀቅ
.እርጥብ ሲሉ ደረቅ
.ሁሉም በየፊናው ሲሮጥ ሲፍጨረጨር
.ለሆዱ ሲደክም ለሆዱ ሲዳክር
.መፋቀር መጣላት ሁሉን ሲያስተናግድ
.ልክም ይሁን ስህተት እንደ እራሱ ሲፈርድ
.ያጣ የማያገኝ መስሎ እየታየው
.ባፉ አወራ እንጂ ኑሮን መቼ ኖረው
Imagine living back in them days
Didn’t have freedom because of our race
People praying for things change
Hoping things won’t be the same

But things is the same in a whole different way
Most people on earth always tryna showing hate
As times change then we gotta change too
We all learn as we go and see what it comes to

So it’s ethios and we standing tall
All for on and one for all
.ተወርዋሪ ድንጋይ
.ምልክት ሳያሳይ
.ዳይኖሰር ላይ ዘምቶ
.የልጅ ልጅ ቀምቶ
.ዘሩን አሳጠረ
.ይሄ ሁሉ ቀረ
.ፍጥረት ተፈጠረ
.ሳይገባው ኖረ
.ህግን ራሱ ሻረ
.ብስራት አበሰረ
.ሰማ የሰው ወሬ
.ተባለ አጅሬ
.ሁሉ እንዳሰበው
.እንዳስተካከለው
.መሆኑን ቢረዳም
.ገና ጀመረ እንጂ ከቶ አልጨረሰውም
.እንደ ፍላጎቱ ኖሮ አላየውም

Canzoni più popolari di JR

Altri artisti di Pop